Image

አቶ ወንድም ምህረት

ዋና ስራ አስኪያጅ

መልእክት ከዋና ስራ አስኪያጁ

በአሁኑ ጊዜ አገራችን የግብርና መር የኢኮኖሚ ስርአት በመከተል ላይ የምትገኝ ቢሆንም ሩቅ በማይባል ጊዜ ደግሞ የኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ የመሪነቱን ሚና እንደሚይዝ ታሳቢ ተደርጎ እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡ አገሪቱ ባላት ወቅታዊ የሆነ የኢኮኖሚ ነባራዊ ሁኔታ ደግሞ የኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ እንዲስፋፋ ትኩረት ተደርጎ መሰራት ያለበት በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች/ኢንተርፕራይዞች ላይ እንደሆነ የአገሪቱ የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ላይ በግልፅ ሰፍሯል፡፡ በዚህም መሰረት መንግስት ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በማድረግና በቀጣይነትም ወደ መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪ እንዲያድጉ በማድረግ የአገሪቱ የኢንዱስትሪ ክፍለ ኢኮኖሚ እንዲጠናከርና እንዲስፋፋ ለማድረግ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም የኢንዱስትሪ ክፍለ ኢኮኖሚው የመሪነቱን ሚና ውጤታማ በሆነ መልኩ እንደሚወጣ ይጠበቃል፡፡ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ከሚደረጉትም ድጋፎች መካከል አንዱ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎጂ ሽግግር አገልግሎት ድጋፍ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎጂ ሽግግር አገልግሎት ድጋፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ችግር የለየና በፍላጎት ላይ የተመሠረተ የተሟላ መረጃ የማደራጀትና የመስጠት፣ ሥልጠናና ምክር፣ የቴክኖሎጂ ልማት፣ ግብይት፣ ምርጥ ተሞክሮ ቅመራና ማስተላለፍን የሚያካትት ድጋፍ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂው በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የኢንተርፕራይዞችን ችግሮች በጥናት ላይ ተመስርቶ በቅድሚያ በመለየት ችግር ፈቺ የሆነ መፍትሄ በሚሰጥ መልኩ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት እየተከናወነ ይገኛል፡፡ ይህም አገልግሎት በአራት ማዕቀፎች እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን እነዚህም የካይዘን/የጥራትና ምርታማነት ማሻሻያ/ ድጋፍ፣ የቴክኒካል ክህሎት ድጋፍ፣ የቴክኖሎጂ ድጋፍና የኢንተርፕርነርሽፕ ድጋፍ ናቸው፡፡

ምነ መነሻ ሆነ

    ለአዘና ከተማ የባለይዞታ ፋይል አደረጃጀትና ዘመናዊ ዲጂታላይዜሽን መነሻ ከሆኑት ጉዳዮች አንድ

  • • ከባለሙያ እስከ ዋና ስራ አስኪያጅ መዝግብ ቤት ድረስ ያለው የመረጃ አያያዝ ስርዓትበ እጅግ ኋላቀር ተጠያቂነት የሌለው
  • • ባለጉዳይን ለማስተናገድ ጊዜ፣ድካም የሚጠይቅና ለብልሹ አሰራ የተጋለጠ የነበረ በመሆኑ
  • • የተቋሙ ገቢ አሰባሰብ ላይ ከፍተኛ መረጃ አያያዝ ችግር የነበረበት በመሆኑ
  • • የውሸት ሪፖርት የነበረበት መሆኑ
  • • Dead ፋይሎች (ሳይት የሌላቸው )ብዛት 285
  • • በ2011 ዓ/ም የተመሩሳይት ያላሰሩ 125
  • • የ2015 ዓ/ም የተመሩ ሳይት ያላሰሩ 987
  • • ቦታ ያላገኙና በመጠባበቅ ላይ ያሉ 81 ማህበራ
Image

የአዘና ከተማ

የአዘና ከተማ በፕላን የምትመራ፣ፍትሐዊና ቀልጣፋ የመሬት አቅርቦት ያላት፣መሠረተ-ልማትና የማህበራዊ አገልግሎቶች የተስፋፉባት፣ለነዋሪዎች የሚመች ውብና ማራኪ ከተማ እንድትሆን የብልፅግነ ጉዞችንን መሠረት ያደረገ ዕቅዶችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንገኛለን።በከተማችን የመሠረተ ልማት ሥራዎችንና የማህበራዊ አገልግሎቶችን ማስፋፋት፣ለኑሮና ለሥራ ምቹ እንድትሆን ማድረግ ዋና ዋናዎቹ ተግባራት እምቅ የተፈጥሮ ፀጋ ተመራጭ የኢንቨስትምንት ከተማ ሜዳማ የመሬት አቀማመጧን ከተፈጥሮ የተቸራት ሁለት ታላላቅ ወንዞች በቅርብ ርቀት የሚያጠጧት የትርፍ አምራች ወረዳ ርዕሰ ከተማ፤ አዘና ከተማ የአየሁ ጓሁሳ ወረዳ በ2009 ዓ/ም በአስተዳደር ራሱን ችሎ ከተደራጀ በኋላ የሚገባትን ያክል ነው ባይባልም ለውጥ ላይ ያለች ከፍትኛ የንግድ እንቅስቃሴ ኢንቨስተሮችና ባለሃብቶች መፍለቂያ ስራ ወዳድ ህዝባ ያለባት፣ በቆሎ ስንዴ፣አተር ጤፍ በርበሬ፣ዳጉሳ፣ብቻ የእህል ዓይነት ሁሉ እየተጫነ የሚወጣባት የምርት ኮሪደር ከተማ ነች አዘና፤ከተማዋ ከመሬት ወለል በላይ በ2700 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኝ ሲሆን ወይና ደጋ የአየር ንብረት ባለቤትም ናት፡፡ አዘና ከተማ ለመንግስትና ለሀገር ጥሪ ቀድምው ምላሽ በመስጠትና በመደገፍ እንዲሁም ግብር በመክፍል በከተማዋ ልማት ላይ ቁርጠኛ የሆነ የንግዱ ማህበረሰብ ያለባት ሲሆን የህዝቧ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የሄደ ቢሆንም የነዋሪዋ የልማት ፍላጎትና የመሰረተ ልማታ ተደራሽነት ከፍተኛ ተግዳሮት ሆኗል፡፡ ከተማዋ ረጅም የምስረታ ታሪክ ያላት ቢሆንም ከአድያም ሰገድ በፊት ለብዙ ዓመታት በከተማዋ መሃል ከተማ ላይ ሰኞ ሰኞ ይካሄድ በነበረው ገበያ ስም ሰኞ(ማቻኻ) ተብላ ነዋሪዋም ማቻ ማቻ (ሰኞዎች) ተብሎ ይጠራ ነበር:: አዘና በ1966 ዓ/ም በከተማነት ስትቆረቆር 11 ቤት ነበራት ከዚያም ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ አስተዳደራዊ ስርዓት እየተተዳደረች 1974 ዓ/ም ጀምሮ በራሷ ንዑስ ቀበሌ መዋቅር ዘርግታ በአዘና ከተማ 01 ቀበሌ አስተዳደር ይኸው እሰከ ዛሬ እየተዳደረች ትገኛለች፡፡ ከተማዋ በ1999 ዓ/ም ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የተዋቀረች ሲሆን በመጀመሪያ የከተማዋ ፕላን ይዞ ስራ በመጀመር በ2000 ዓ/ም የቤቶች ምሪት እና የመንገድ ከፈታ እንዲሁም ከተማዋ በፕላን እንድትመራ በማድረግ ተግባሩን እየተወጣ የመብራት የውሃ እና የጠጠር መንገድ ከፈታ ስራዎችን እያከናወነ መሰረተ ልማቶችን ለህዝብ ተደራሽ ለማድረግ ጥረት ተደርጓል፡፡ከተማዋ በ2006 ዓ/ም ወደ ሊዝ ስርዓት የገባች ሲሆን ከመጀመሪያው ከ1996 ዓ/ም መዋቅራዊ ፕላን በኋላ በ2006 ዓ/ም አንድ ጊዜ ከልሳለች፡፡ አዘና ለብዙ ዓመታት በመተከል አውራጃ በአንከሻ ስትተዳደር ከቆየች በኋላ በ2009 ዓ/ም ከእንከሻ ጓ/ወረዳ በመገንጠል አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ብሎ የበራሱ አስተዳደራዊ መዋቅር ሲደራጅ የወረዳው ርዕሰ ከተማ ሆና እያገለገለች ትገኛለች፡ አየሁ ጓ/ወረዳ በአስተዳደራዊ መዋቅሩ ራሱን ሲችል ከንዑስ ወደ መሪ ማዘጋጃ ቤት በማደግ ይሄው ተቋማዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡ በዚህ ዓመትም የ2ኛዋን የ10 ዓመት ፕላን ክለሳዋን እያከናዋነች ትገኛለች፡፡ይህም ከተማዋ ደረጃዋንና ክብሯን በሚመጥን ደረጃ የህዝቧን የልማትና የእድገት ፍላጎት ታሳቢ ያደረገና የህዝቧን እኩል ተጠቃሚነት፣ፍትሃዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ እየተከለሰ ይገኛል፡፡ ከተማዋ በፌደራል በጀት ከከሳ ግ/ቤት አዘና አምበላ የአስፓልት መንገድ እየተሰራላት ሲሆን ይህን መልካም ዕድል ለልማቷ ሸማ እድራጋ ትድምቅበታለች፡፡

አዘና ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከታዳጊ እስከ አሁን ድረስ ስምንት ስራ አስኪያጆችን ያስተናገደች ሲሆን፡-

  • 1.አቶ ምህረት አረጋ ከ1999-2000 ዓ/ም
  • 2.አቶ መለሰ አለምነህ ከ2000-2003 ዓ/ም
  • 3.አቶ ሃብታሙ አበራ ከ2005-2008 ዓ/ም
  • 4.አቶ በላይነህ ዓለም ከ2009-2010 ዓ/ም
  • 5.አቶ ሁነኛው እንዳላመው ከ2010-2013 ዓ/ም
  • 6.አቶ ምህረቴ ገነት ከ2012-2013 ዓ/ም
  • 7.አቶ ሃይማት ብርሃን ከ2013-2016 ዓ/ም
  • 8.አቶ ወንድም ምህረት ከ2016 ዓ/ም- ….. በዚህ ዘመን ይህን ታሪካዊ ዲጂታላይዚሽን ከሃሳብ እስከ ትግበራ በማድረስና ለተቋማዊ ለውጡ ከፍትኛ አስተዋፅኦ ያበረከት ነው፡፡

የህንፃ ሹም ቡድን

የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሰው ሀይል ልማት በስልጠና አመለካከቱን በማስተካከልና ክህሎቱን በማሳደግ የማሰፈፀም አቅሙን ለማጎልበት እንዲቻል ከምዘና ማዕከላት ወይም ከቴክኒክና ሙያ ተቋማት ጋር በቅንጅት መስራት፡፡የተገመገመ ዲዛይን የፀደቀ ዲዛይን የፕላን ስምምነት የግንባታ ፈቃድና ግንባታ ቁጥጥር ማድረግ በተጨማሪ በግንባታ ላይ ላሉ የመንግስት ፕሮጀክቶች በሚፈለገው ጥራት፣ በተያዘው ወጪና ጊዜ እየተገነቡ መሆናቸውን መከታተል፡፡ የመልካም አስተደዳር እንዲሰፍን የሚሰጡ አግልግሎቶች ተደረሽና ተገልጋዩን ያረኩ እንዲሆኑ ማድረግ፤

መሰረተ ልማት ቡድን

የከተማዋ መሰረተ-ልማት ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስተጋብር ሆነው የልማት ማዕከል እንዲሆኑ ማስቻል፡፡ዘርፈ-ብዙ የመሰረተ-ልማት አውታሮችን በማስፋፋት የአከባቢ የልማት ማዕከልነት በብቃት እንድትወጣ ማስቻል የመንገድና ከመንገድ ጋር ተያያዥነት ያላቸው መሰረተ ልማቶች ግንባታ ሲታይ ጠጠር መንገድ ቱቦ ከልበርት ውስጥ ለውስጥ መብራት መዘርጋት የጎርፍ መውረጃ ቦይና መከላከያ ግንብ ግንባታ የመሸጫና ማምረቻ ሸዶችን የህዝብ መፀዳጃ ቤቶችን ቄራ እና የውሃ መስመር ዝርጋታ ማስገንባት፤ በቤቶችና መሰረተ ልማት ስራዎች የስራ ዕድል መፍጠር፡፡ የመልካም አስተደዳር እንዲሰፍን የሚሰጡ አግልግሎቶች ተደረሽና ተገልጋዩን ያረኩ እንዲሆኑ ማድረግ፤

የከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ቡድን

ውድና ውስን የሆነውን የከተማ መሬት በአግባቡ ማስተዳደር ከተማችን በግልጽ የሚታወቅ የአስተዳደር ወሰን እንዲኖራት በማድረግ የመሬት ሃብታችን በሚገባ ተቆጥሮና ተመዝግቦ ማስተዳደር እንዲቻል ማደረግ፡፡በከተማዋ የተተከሉ የቅየሳ መቆጣጠሪያ ነጥቦችን በመለየት መረጃው ተደራጅቶ እንዲያዝና ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ማድረግ፡፡
መሬትን በተገቢው መንገድ ቆጥሮና መዝግቦ በማስተዳደር እና ለተለያዩ የልማት አገልግሎቶች በቂ የሆነ የመሬት ዝግጅትና ልማት በማድረግ እንዲሁም ተደራሽ፣ ግልጽ፣ ፍትሀዊ እና ልማታዊ የሆነ የመሬት ግብይት ሥርዓት በመፍጠር የአቅርቦቱን ቀጣይነት ማረጋገጥ፡፡
በምደባና በጨረታ በሁሉም የከተማችን ክልል ውስጥ መሰረተ ልማት የተሟላለትና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል መሬት ጨረታና በምደባ ቦታ ማዘጋጀትና ማስተላለፍ፣ እንዲሁም ህገ-ወጥ ይዞታዎችንና ግንባታዎችን 100% ሥርዓት ማስያዝ፡፡
የባለይዞታዎችን የይዞታ ፋይሎች በሃርድ ኮፒ በካይዘን በማደራጀትና በዲጂታላይዝድ በሶፍትዌር በማበልፀግ ወደ ዘመናዊ የመሬት የመረጃ አያያዝ ስርዓት እንዲገቡ ማድረግ ተችሏል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም በከተማች በሊዝና በኪራይ ለተጠቃሚዎች የተላለፉ ይዞታዎች በውላቸው መሰረት ተገቢውን የሊዝና የቦታ ኪራይ ክፍያ በወቅቱ እንዲከፍሉ ማድረግ ተችሏል፡፡
የቀጠና ዋጋ ማዘጋጀትና አጽድቆ ወደ ተግባር መግባት፤
የስመ ንብረት ዝውውር አግልግሎት ለልማት ተነሺዎች ትክ ቦታ እንዲያገኙና ካሳ እንዲከፈላቸው ማድረግ፤
የይዞታማረጋገጫ ሰነድ/ ካርታ መስጠት
እስታንዳርዱን መሰረት ያደረገ ውጤታማ የአገልግሎት አሰጣት ስርዓት በመዘርጋት የተገልጋዩን እርካታ በዳሳሰ ጥናት ማረጋገት
የመልካም አስተደዳር እንዲሰፍን የሚሰጡ አግልግሎቶች ተደረሽና ተገልጋዩን ያረኩ እንዲሆኑ ማድረግ፤

የከተማ ጽዳት ክትትልና ድጋፍ ቡድን

በፕላን የተመላከቱ አረንጓዴ ቦታዎችን የይዞታ ማረጋገጫ ቋሚ ካርታ ማሰራት፡፡ በከተማችን የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ስርዓት ማሻሻያ ሥራዎች አንጻር ቆሻሻን ከምንጩ በመለየት መቀነስ፣ መልሶ መጠቀም ውጤታማ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሥርዓት በመፍጠር ከተማችን ውብ፣ ጽዱና ለኑሮ ተስማሚ እንዲሆን ማድረግ፡፡ ከደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ጋር በተያያዘ ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር፡፡ በየመንገዱ የሚደፉ አሸዋ ፣ድንጋይ፣እንጨት፣አፈርና ሌላም እናዳይደፋ/እንዳይቀመጥ ማድረግ፡፡ የመንገድ ዳር ፅዳትና ውበት መቆጣጠር ለማህበረሰቡ ማሰተማር ግንዛቤ መስጠት የመልካም አስተደዳር እንዲሰፍን የሚሰጡ አግልግሎቶች ተደረሽና ተገልጋዩን ያረኩ እንዲሆኑ ማድረግ፤

ህንጻ ሹም ቡድን

At vero eos et accusamus et iusto odio dignissimos ducimus qui blanditiis praesentium voluptatum deleniti atque.

በመሪ ማዝጋጃ ቤቱ የተሰሩ የለውጥ ስራዎች በዞን ባለሙያዎች ሲጎበኝ

Image

Civil Law

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna. exercitation ullamco laboris nisi ut.

Image

Family Law

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna. exercitation ullamco laboris nisi ut.

Image

Business Law

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna. exercitation ullamco laboris nisi ut.

Image

Cyber Law

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna. exercitation ullamco laboris nisi ut.

Image

Investment Law

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna. exercitation ullamco laboris nisi ut.

Image

Education Law

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna. exercitation ullamco laboris nisi ut.

ራዕይ (vision)

ከተማችን ለመኖሪያ ምቹ ውብና ተወዳደሪ ብቁ የህዝባች ዋና የስራ ማዕከል ሆና ማየት፡፡ "በፕላን የምትመራ፣መሠረተ ልማት የተስፋፋባት ፅዱ፣ውብና ምቹ የልማት ከተማ ሆና፤የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ"

ተልዕኮ (mission)

ተልዕኮ (mission) ከተማችን ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፤ ለመኖሪያና ለስራ ምቹ ሆኖ ተወዳዳሪና ተመራጭ ከተማ ማድረግ፡፡

እሴቶች /core values/

በዘርፉ የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት በብቃት ለመወጣትና በክልሉና በዞኑ ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሊያበረክት የሚገባውን አስተዋጽኦ በስራ ሂደቱ አፈጻጸምም ሆነ በፈጻሚዎቹ የስራ ዲሲፕሊን ዙሪያ የዕለት ከዕለት ተግባሩ በሚከተሉት እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ይሆናል፡-

ደንበኛን ለማርካት ጠንክረን እንሰራለን!

ጥራትና ቅልጥፍና መገለጫችን ነው!

ለደንበኞቻችን ክብር እንሰጣለን!

በቡድን አሰራር እናምናለን!

ለመማማርና ለለውጥ ዝግጁ ነን!

ቁጠባ ባህላችን ነው!

ሙስናን እንፀየፋለን!

በውጤት እናምናለን!

የስራ ፍቅር፣ ከበሬታና መልካም ስነምግባር እናጎለብታለን!

Shape Shape

00+

ጠቅላላ ነባር

00+

ጠቅላላ ከነባር ወደ ሊዝ

00+

ጠቅላላ ምደባ

00

ጠቅላላ ሊዝ ጨረታ

Shape Shape
Case Study

We Are Providing Top Services With Excellent Performance

Shape Shape

We Fight For Right, Meet Us To Solve Your Legal Problem In Right Way

At vero eos et accusamus et iusto odio dignissimos ducimus qui blanditiis praesentium voluptatum deleniti atque corrupti quos dolores et quas molestias excepturi sint occaecati cupiditate non provident, similique sunt in culpa qui officia deserunt mollitia animi id est laborum et dolorum fuga.

Sign

Anthomas Darlos

Senior Attorney & Founder of Atorn

Contact Us Today, Get In Touch With Expert

On the other hand, we denounce with righteous indignation and dislike men who are so beguiled and demoralized by the charms of pleasure of the moment, so blinded by desire hat they cannot foresee the pain and trouble.

Phone Number

+0123 456 987

Our Social Link
Contact Form

Get A Flexible Schedule

Testimonials

Our Clients Love Us & We Got 4.5 Star Out of 5 Star

Experienced Attorney

Our Experienced Attorney Are Ready To answer any questions

Image

Thomas Daniyel

Senior Attorney

Image

Nikolson Gail

Corporate Lawyer

Image

Thanos Daniyel

Family Consultant

Our Partner

Trusted By Many Front Line Teams Everywhere

Latest Blog

Top Blog Related To Law, Cases & Consulting

Image

Law provides comprehensive business

  • 22 Sep 2020
  • Thomas Albeny

At vero eos et accusamus et iusto odio praesentium voluptatum deleniti atque corrupti quos dolores et quas molestias excepturi sint occaecati cupiditate.

Read More
Image

Broken Bonds: rights after a divorce

  • 23 Sep 2020
  • Rick Barry

At vero eos et accusamus et iusto odio praesentium voluptatum deleniti atque corrupti quos dolores et quas molestias excepturi sint occaecati cupiditate.

Read More
Image

The virtue of justice consists in moderation

  • 24 Sep 2020
  • Julius Erving

At vero eos et accusamus et iusto odio praesentium voluptatum deleniti atque corrupti quos dolores et quas molestias excepturi sint occaecati cupiditate.

Read More